ለዛ ወርሀዊ የኪነጥበብ ዝግጅት በሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተካሄደ

ለዛ ወርሀዊ የኪነጥበብ ዝግጅት በሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተካሄደ

በመርሀ ግብሩ የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ይርጋ ለታዳሚዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፋ ሲሆን በማዕከል የባህል ቡድን የባህል ሙዚቃና ውዝዋዜ፣ በተለያዩ ገጣሚያን የግጥም ስራዎች እንዲሁም በፀሀይቱ የዝማሬ ቡድን/ኳየር/ ልዩ ልዩ ህብረ ዝማሬዎች ቀርበው የ2017 በጀት ዓመት የመጨረሻው የለዛ የኪነጥበብ መርሀ ግብር በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል።

ዛሬ የምንሰራው የነገ ታሪካችን ነው!!

ሰኔ 2017 ዓ.ም

ሙሉዓለም የባህል ማዕከል

#ዲጅታል ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ።

👇
👇
👇

YouTube: https://www.youtube.com/@mulualemculturalcenter/videos

Telegram: https://t.me/mulualemculturalcenter

Face Book: https://www.facebook.com/mulualem.culture.5?mibextid=ZbWKwL

Instagram: https://www.instagram.com/mulualemculturalcenter/

Tiktok : tiktok.com/@mulualemculturalcenter

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top